“ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚፈፀም ግድያ፣ ማፈናቀልና የጋዜጠኞች እስራት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል”፡-ኢሰመጉ

ሐሙስ ታህሳስ 28/2014 (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚፈፀም ግድያ፣ ማፈናቀልና እስራት ትኩረት እንዲሰጠው እንዲሁም በተለያዩ ምክንያች እየታሰሩ የሚገኙ ጋዜጠኞች በአፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብታቸው እንዲጠብቀላቸው ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ ) ታህሳስ 27 ቀን 2014…

Source: Link to the Post

Leave a Reply