ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ማቆሚያ አላገኘም:: በኦሮሚያ ክልል በወለጋ አማራን ላይ ትኩረት ያደረገ ጥቃት ፈረጀ ብዙ መልክ አለው:: አማራን በኢኮኖሚ ማዳከም እና በረሀብ ማሰቃየት አን…

ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ማቆሚያ አላገኘም:: በኦሮሚያ ክልል በወለጋ አማራን ላይ ትኩረት ያደረገ ጥቃት ፈረጀ ብዙ መልክ አለው:: አማራን በኢኮኖሚ ማዳከም እና በረሀብ ማሰቃየት አንደኛው የአማራን ዘር ማጥፊያ ስልት ተደርጎ በኦነግ ሸኔ ተወስዷል:: ይሄ የሚታየው ቪዲዮ በወለጋ የአማራ የጤፍ ክምር ሲቃጠል ነው::

Source: Link to the Post

Leave a Reply