“ማን በሠራልኝ ብዬ ስጨነቅ ደረሱልኝ” የቤት ግንባታ የተጀመረላቸው እናት

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰኔ ሰማይ ሲጠቁር፣ ደመናው ዝናብ እያዘለ ሲያንዣብብ፣ ዝናብ የተሸከመው ዝናብ የያዘውን ሲለቅ፣ ዶፍ ሲወርድ፣ ጎርፍ ከዳር ዳር እያማታ ሲገማሸር፣ ልባቸው የሚሰጋ፣ የት ልከርም ነው? ምን ሊበጀኝ ነው? ልጄቼን የት ልጣላቸው? ከየት አስጠልዬ ላክርማቸው? ክረምቱ አልፎ ፀሐይ የምትወጣው መቼ ይኾን? እያሉ የሚጨነቁ እናቶች ብዙ ናቸው። ገሚሶች በተመቻቸ ቤት፣ የጣፈጠ በልተው እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply