ማን ዩናይትድ ሮናልዶን የሚተካ አጥቂ ለማግኘት በጥር ወር ዝውውሩ ጥረት እያደረገ እንደኾነ አሰልጣኙ ቴን ሀግ ተናገሩ፡፡

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማን ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ በጥር መስኮት ዝውወሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ለመተካት ማንቸስተር ዩናይትድ “አንድ አጥቂ ማምጣት አለበት” ሲሉ ተናግረዋል። ሮናልዶ ኦልድ ትራፎርድን ኅዳር ወር ላይ መልቀቁ ይታወሳል፡፡ ዩናይትድ በጥር ወር ዝውውሩ ተተኪ ለማግኘት ጥረት እያደረገ ነው፡፡ ኤሪክ ቴን ሃግ ባለፈው ወር የፖርቹጋሉ ኮከብ ተጫዋች መልቀቅን ተከትሎ የዩናይትድን አጥቂ ለማጠናከር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply