ማውሪስዮ ፖቼቲኖ እና ቼልሲ እንደሚለያዮ ተገልጿል።የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ እንደሚለያዩ ተገልጿል። አሰልጣኝ ማ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/pf_XkObWLfMmT-yD1rDM_JftFzx_15noasKP53_gk6f9YDP6A0o-yCSIbvuXY8bEvlY3jn1sYqkACRtgSgdm7aGFzlvKI518sIrzf-dats_qaqQQ7xpuUJmvEuvIPs3Xz05MMJJ6p6Oh0UW0dRD-3K-PQWDLHC7eqzk0xeQ55KoBpoLjNIT60OMxIQAln4mUfak-z6i1gx-lVykp-6jRK9zsY446La_hxIR1WN08j1-fqjd-0dcnKxhhQ56vCXnh3VRqT_NAKmkUlWaZYeCrIXyyJrRmkrASrugNtbvv-3zGZwNPf8gGt8alLyUUg6rsLGiYTBBWs9AmaE3RcqQdhQ.jpg

ማውሪስዮ ፖቼቲኖ እና ቼልሲ እንደሚለያዮ ተገልጿል።

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ እንደሚለያዩ ተገልጿል።

አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከቼልሲ ጋር በጋራ ስምምነት ለመለያየት ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።

ቼልሲ በቀጣይ ከሚመለከታቸው አሰልጣኞች መካከል የጂሮናው አሰልጣኝ ሚቼል ፣ የኢፕስዊች ታውኑ ኬራን ማኬና እና የሌስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እንደሚገኙበት ተገልጿል።

ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply