ማዕድን መመርመሪያ ማዕከልን ለማደራጀት ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ

በዓመት እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር ለማዕድን ምርመራ ይወጣል ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማዕድን ናሙና ምርመራ ማዕከልን ለማደራጀት እና መሣሪያዎቹን ለማሟላት ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልገው የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። ቤተ-ሙከራውን ለማደራጀት መሣሪያዎችን ማሟላት ዋናው ጉዳይ እንደሆነና እና መሣሪያዎችን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply