ማፈሪያ አየር መንገድ… Boycott Ethiopian Airlines !!!

ማፈሪያ አየር መንገድ… 😡 ስለ አቡነ ጴጥሮስ እንግልት መጋቢ ስርዓት ቀሲስ ጌታቸው በኒዋርክና አካባቢው ሃገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና ልዩ ፀሐፊ የተናገሩት ፦ <<ብፁዕነታቸው የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ አሜሪካው ሀገረስብከታቸው ሐዋርያዊ ጉዞ ለማድረግ የተነሱት ከሶስት ሳምንታት በፊት ነበር። እግረመንገዳቸውንም ብዙ የደከሙበትንና ስለእርቅ፣ ስለ ሰላምና ስለፍቅር የሚሰብከውን “የአቤል ደም” የተሰኘ መፅሐፋቸውን 500 ፍሬ ይዘው ለመሄድ ከሲኖዶስ አስፈቅደው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply