ሜሲ ወይስ ሞድሪች? ፈረንሳይ አሊያ ሞሮኮ? አዲስ ታሪክ የሚፃፍበት የዓለም ዋንጫ ወደየት ያመራ ይሆን? – BBC News አማርኛ Post published:December 12, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/e640/live/26c9c0c0-79f8-11ed-90a7-556e529f9f89.png አሁን አራት ብሔራዊ ቡድኖች ቀርተዋል – ፈረንሳይ፣ ሞሮኮ፣ ክሮሺያ እና አርጀንቲና። ከአራቱ አንዱ በሚቀጥለው እሑድ ወርቃማውን ዋንጫ ያነሳል። እኚህ አራት ቡድኖች ለግማሽ ፍፃሜ ይደርሳሉ ብሎ የገመጠ ጥቂት ነው። አራቱም ብሔራዊ ቡድኖች አዲስ ታሪክ ሊፅፉ ከጫፍ ደርሰዋል። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postየሰላም ስምምነቱን መሠረት ያደረገ የሽግግር ፍትሕ እንደሚፈጸም ተገለጸ። Next Postበኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ላይ በተፈጸመ ስርቆት የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። You Might Also Like ከሰሞኑ የሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ድንበርን በውጥረት የሞላው ምንድን ነው? January 31, 2023 የመስኖ ፕሮጀክቶችን በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰጧቸው ምላሾች November 15, 2022 270 ጥንዶችን ያጋቡት ስፔናዊ ለትዳር የወንዶች ቁመት ወሳኝ ነው ይላሉ January 15, 2023 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)