ሜይ ዴይ-የዓለም ሠራተኞች ቀን

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መነሻው በነጻ ገበያ ሥርዓት ስም ካፖታሊዝምን በምታራምደው አሜሪካ ነው፡፡ ግንቦት 1886 ዓ.ም በችካጎ ከተማ የሄይማርኬት ሠራተኞች የመብት ትግል መቀስቀሱ፣ ከ400 ሺህ በላይ ሠራተኞች የስምንት ሰዓት የሥራ ጊዜ በመጠየቅ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ይነገራል፡፡ በተፈጠረው ግጭት ጉዳት፣ እሥራት እና ሞት ቢከሰትም ከዚያ በኋላ ግን የሄይማርሄት ጉዳይ አይረሴ ኾነ፡፡ የዓለም ሠራተኞች በነጮቹ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply