ሜድሮክ ጎልድ ፈቃድ ሊታደስለት ነው

በኹለት ዓመታት ውስጥ ወደ ሥራ እንደሚገባ ይጠበቃል የኢትዮጵያ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ሜድሮክ ጎልድ ለገደንቢ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ድርጅት ከሦስት ዓመት እገዳ ብኋላ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፈቃድ ለማደስ መስማማቱ ተገለፀ። ሚኒስቴር መስሪያቤቱ እንደገለፀው ፋብሪካው ታገደ የፈቃድ እድሳት ሥራ ላይ በነበረበት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply