ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሠረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በአገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ “የሀገረ-መንግሥት ግንባታና የምሁራን ሚና” በሚል ርእሰ ጉዳይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች፣ የምርምር ተቋማት ኃላፊዎችና ሌሎች የሚመለከታቸውን አካላት ያካተተ ሀገራዊ የምሁራን የምክክር መድረክ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ከ400 ሺህ በላይ የዩኒቨርሲቲ፣ የኮሌጅና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply