You are currently viewing ምህር ምህረተአብ አሰፋ ከእስር ተፈታ! እንኳን እግዚአብሔር አስፈታችሁ!!! የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ እነመምህር ምሕረተአብ፣  ፌቨን… በሙሉ ተፈተዋል!  ቀጠሮ ከተሰ…

ምህር ምህረተአብ አሰፋ ከእስር ተፈታ! እንኳን እግዚአብሔር አስፈታችሁ!!! የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ እነመምህር ምሕረተአብ፣ ፌቨን… በሙሉ ተፈተዋል! ቀጠሮ ከተሰ…

ምህር ምህረተአብ አሰፋ ከእስር ተፈታ! እንኳን እግዚአብሔር አስፈታችሁ!!! የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ እነመምህር ምሕረተአብ፣ ፌቨን… በሙሉ ተፈተዋል! ቀጠሮ ከተሰጠባቸው ሰዎች ውጪ መምህር ምህረተአብ አሰፋን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ከደቂቃዎች በፊት ከእስር ተለቀዋል። አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ ተጋድሏችሁ ተጽፈው የምናነባቸውን በዐይን እንድናያቸው እያደረጋችሁን ነውና ኑሩልን! የበታች ባለሥልጣናት እያዘናጉ ሲያስቸግሩ በቀጥታ ጠሚሩን ሔደው ምን እያደረጋችሁ ነው? በማለት አጥብቀው በመያዛቸው ታሳሪዎቹ ለቀጠሮ ከቀረቡበት ፍ/ቤት በቀጥታ ወደ ጠሚሩ ቢሮ ሔደው ክሳቸው እንዲቋረጥ ተደርጓል። በአዋሽ ዐርባ ከተጋዙት የተወሠኑ ቢፈቱም ብዙዎች ገና አልወጡም። እኅታችን ፌቤን ጠሚሩን በጥብዐት የተከራከረች መኾኗ ተሰምቷል። © ዲ/ን አባይነህ ካሴ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply