You are currently viewing #ምላተ ጉባኤው ያልተሟላው የአማራ ክልል ምክርቤት !   —————————————————————- ሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም…

#ምላተ ጉባኤው ያልተሟላው የአማራ ክልል ምክርቤት ! —————————————————————- ሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም…

#ምላተ ጉባኤው ያልተሟላው የአማራ ክልል ምክርቤት ! —————————————————————- ሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ህዝብ በነቂስ ወጥተህ የመረጥካቸው የብልግና ሹማምንት የአማራ ክልል ምክርቤት ጉባኤ እንኳን ተገኝተው የክልሉን ነባራዊ ሁኔታኮ በቅጡ ተረድተው ህዝቡ የደረሰበትን ችግር ባልሰማ በማለፍ የምክርቤት መቀመጫ ወንበሩን ክፍት አድርገው 4ኪሎ ውስኪያቸውን ይጨልጣሉ ። ታዲያ እነ ዚህ የአማራ ህዝብን ይወክላሉ ማለት አይቻልም በጊዜ ህዝቡን የሰነበቱት ይገባል ። ለነገሩ የ4ኪሎው የቅንጦት ሂይዎት ህዝባቸውን እንዲረሱት አድርጓቸዋል ። የህዝባቸውን መብትና ጥቅም አሳልፈው የሰጡ ሆዳም አድርባዮች ናቸው በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ አይተናቸዋል #ከአማራ ህዝብ የተሰበሰበውን የፓርቲ ገንዘብ በሚል 60 ሚሊዮን ብር ቀርጥፈው የበሉና በህግ እንኳን ያልተጠየቁ የአማራ ህዝብ ምስለኔ የስልጣን ጥመኞች ናቸው ። #ክልሉ በርካታ ውስብስብ ጥያቄዎች ያሉበት መሆኑ ይታወቃል ከነዚህ ፦ 1,የወሰንና የማንነት ጥያቄዎች 2,የክልሉ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት 3, ከፍተኛ የሆነ የስራ አጥነትና ተጀምረው ወደ ስራ ያልገቡ ሚጋ ፕሮጀክቶች እያሉ አንዱንም ለመፍታት በስራ አስፈፃሚ ደረጃ ያሉ የምክርቤት አባል አለመገኘታቸው ለክልሉ ትኩረት እንዲሰጠው ያለመፈለግ መሆኑን ማሳያዎች ናቸው። #ያልተገኙበት ዋና ምክንያቶች ! 1ኛ በምክቤቱ የሚነሱ ጥያቆዎች ላይ መልስ ላለመስጠት እና እራሳቸውን ከተጠያቂነት ለመሸፍን ። 2ኛ ከሴኬሪቲ አንፃ አማራ ክልል ሰላም አይደለም ብለው ስለሚያምኑና የመረጣቸውን ህዝብና ክልል ስለናቁት ። ከሶስት ቀን በፊት የአውሮፓላን ትኬት የተቋረጠላቸውና ቪአይፕ አልጋ የተያዘላቸው ቢሆንም እነርሱግን ከላይ በገለፅናቸው ምክንያቶች የውሃ ሽታ ሁነዋል ሲል የመረጃ ምንጫችን ገልፀዋል ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply