ምሥጋና 🙏

ዛሬ የምናመሠግን ዶክተር ካትሪን ሃምሊን ነው 🙏 “አገልግሎቴ እስከ ሞት ድረስ ነው!” 🙏 ጥር 24/1924 (እ.አ.አ) ተወለዱ 🙏 በ1958 (እ.አ.አ) ወደ ኢትዮጵያ መጡ 🙏ሥራቸውን የጀመሩት በልዕልት ጸሐይ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሆስፒታል ውስጥ ነበር 🙏 በ1974 (እ.አ.አ) የፊስቱላ ማዕከል ሆስፒታል መሠረቱ 🙏 ከ61 ዓመት በላይ ከባለቤታቸው ዶክተር ሬጂናልድ ሃምሊን ጋር አገልግለዋል 🙏 ለኢትዮጵያ ባደረጉት ውለታ የክብር ዜግነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply