ምሥጠራ /ኢንክሪፕሽን

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመረጃ እና ተግባቦት ቴክኖሎጂ እድገት እጅግ ግሩም በኾነ ፍጥነት እየረቀቀ መጥቷል። በይነ መረብ ደግሞ ሰዎች የቦታ ርቀት ሳይገድባቸው የትም ኾነው የትኛውንም ዓይነት መረጃ ያለሥጋት መለዋወጥ እንዲችሉ ረድቷል። ዘመን የወለዳቸው የማኅበራዊ ትስስር መንገዶች የመረጃ ልውውጥን ፈጣን በማድረግ የዕለት ከዕለት ሕይወታችንን አቅልሏል። በመረጃ ልውውጥ ሂደት ከሚፈጠሩ ችግሮች ውስጥ የሦስተኛ ወገን ያልተፈቀደለት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply