ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በዘኑ በ2016/2017 የምርት ዘመን ከ495 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን ከ15 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ሰለሞን ቀለሙ ለምርት ዘመኑ ስኬታማነት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply