ደሴ:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ጤና መመሪያ አዘጋጅነት የትራኮማ በሽታን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ዞናዊ ውይይት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የዞንና የሁሉም ወረዳዎች የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈውበታል። በደቡብ ወሎ ዞን ከ13 ሺህ በላይ ወገኖች የዓይን ጭራ ወደ ውስጥ መቀልበስ ችግር ያለባቸው ሲሆን እነዚህን ወገኖች ከዚህ በሽታ ነጻ እንዲሆኑ ህክምና መስጠትና ሌሎች ወገኖች […]
Source: Link to the Post