ምርጫችሁን የኢትዮጵያዊያን የሆነዉን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ን ስታደርጉ በነገዉ እለት (ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም) በኢትዮ ማለዳ ዜናዎቻችን እነዚህን ጉዳዮች ታደምጣላችሁ፡፡የኢትዮ ማለዳ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Ss1U3dFNmsfyyUnJbg4Cb_pxCXtzkdEjzOZQrSB-dS9nazuZEvzopaSPSgSy5GRrAmNggctmwBzGMiB8DI1kryyj83gLRS1cCJ_3PljXj7QZ7Y8X438LCQWIy539-OMsEgEvX8_VO_rUM8K3n0rajvittr6PCT23XFwMixWWxbLa6c8YQ5JViugW5KB_jqurMDNdk4jLEHDndD1IPwAyNAbVUUAVTbvZJ8Rk3vLIFWxIzTaa3NCGyzG5TJI7wPe0be8wKSki83pX3SdlnSuiozGHoV2UBxG-ClvOIVjQwLfXqMpJX0y64tfQRqE9xERF1rP43TWST4naXIGR6ogPmA.jpg

ምርጫችሁን የኢትዮጵያዊያን የሆነዉን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ን ስታደርጉ በነገዉ እለት (ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም) በኢትዮ ማለዳ ዜናዎቻችን እነዚህን ጉዳዮች ታደምጣላችሁ፡፡

የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችን (ከ1:00-2:30) ይደመጣል፡፡

– ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ለሚገኘዉ የኑሮ ዉድነት መፍትሄዉ ምን ይሆን? ስንል እንጠይቃለን፤በመድናችን የተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰን የነዋሪዎችን አስተያየት እንዲሁም የኢኮኖሚ ባለሙያ ማብራሪያ ይዘናል፡፡
ከመንግስት የሚጠበቀዉ እንዳለ ሆኖ የኑሮ ጫናዉን ለመቋቋም በግለሰብና በቤተሰብ ደረጃ ምን እናድርግ? የኢኮኖሚ ባለሙያዉ መፍትሄ ያሉትን አጋርተዉናል፤በዝርዝር ትሰሙታላችሁ፡፡

– የንግድ ፈቃድ ለማዉጣት ወደ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስቴር እንዲሁም ገቢዎች ሚንስቴር አቅንተዉ ችግር ገጥሞዎት ይሆን?
ሚንስቴር መስሪያ ቤቶቹ ይህን ብታደርጉ መልካም ነዉ ያሉትን አማራጮች ነግረዉናል ከዜናችን ታገኙታላችሁ፡፡

-እኛ ኢትዮጵያዊያን እና ካምፓኒ ፕሮፋይል የተሰኙ ጥንቅሮችም አሉን፡፡

-የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ከስልጣን ወርደዋል፤ሀገሪቱ በአራት አመት ዉስጥ ለ5ኛ ጊዜ ምርጫን ልታስተናግድ ተገዳለች፡፡
የቀድሞ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁም ዳግም የመመረጥ እድል እንዳላቸዉ እየተነገረ ነዉ፡፡
ለመሆኑ የእስራኤል ፖለቲካ ለምን መረጋጋት ተሳነዉ? የተለያዩ ዓለም አቀፋዊ ዶሴዎችን ፈትሸን በትንታኔ አዘጋጅተነዋል፡፡

– ሌሎች አዳድስ የሀገር ውስጥና ዓለምዓቀፋዊ ጉዳዮችም ተዘጋጅተዋል፤
ዝግጅቶቻችንን ታደምጡ ዘንድ ጋብዘናችኋል፡፡
ለአስተያየትዎ ‘6321’ አጭር የጽሁፍ መልዕክት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply