You are currently viewing ምሳሩ ሌላ ቢሆንም እጀታው ግን ከኛው ነበር! ***** የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ/ም           አሻራ ሚዲያ ዘመነ ካሴ ከሕዝብ ክብር እና ማኅበራዊ ስነልቦና በላይ የግል ክብርና ስም…

ምሳሩ ሌላ ቢሆንም እጀታው ግን ከኛው ነበር! ***** የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ/ም አሻራ ሚዲያ ዘመነ ካሴ ከሕዝብ ክብር እና ማኅበራዊ ስነልቦና በላይ የግል ክብርና ስም…

ምሳሩ ሌላ ቢሆንም እጀታው ግን ከኛው ነበር! ***** የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ/ም አሻራ ሚዲያ ዘመነ ካሴ ከሕዝብ ክብር እና ማኅበራዊ ስነልቦና በላይ የግል ክብርና ስም በበለጠባቸው የአማራ ክልል አመራሮቸ ድክመት በተለይም በርእሰ መስተዳደር ይልቃለ ከፋለ (ዶ/ር) ስንፍና በግፍ የታሰረ ወንድማችን ነው። ጉዳዩን በንግግር ለመፍታት የተደረጉ ውይይቶችንና የተደረሰባቸው ስምምነቶችን ሳይቀር አብረውት ለሚሰሩ አመራሮችም ሆነ ትእዛዝ ለሚያወርዱለት የፌዴራል ባለስልጣናት በወቅቱ ባለማድረሱ ነው የ«ሕግ ማስከበር ዘመቻ» የሚባለው ማሳደድ የተጀመረው። በዚህ የተነሳ ርእሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በተለይም በመረጠው አካባቢ ሕዝብ ልጆች ላይ ከሕግ ውጭ ለተፈፀሙ ግድያዎቸና ጅምላ እስሮች ኃላፊነቱን ይወስዳል። የወንዜ ጅብ ይብላኝ ፖለቲካ ድሮ ቀረ፤ የየትም ሰፈር ጅብ እንዲበላኝ አልፈቅድም የሚል ትውልድ ላይ ነን! #chrstian tadele “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply