ምስራቅ አማራ ፋኖ ራያ ቆቦ ቅርንጫፍ አቧሬ እና ተኩለሽ ላይ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ፋኖዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም…

ምስራቅ አማራ ፋኖ ራያ ቆቦ ቅርንጫፍ አቧሬ እና ተኩለሽ ላይ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ፋኖዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ሚያዝያ 27/2014 በወልድያ ከተማ ከ3 ወራት በላይ የሰለጠኑ በርካታ ፋኖዎችን ያስመረቀው የምስራቅ አማራ ፋኖ በራያ ቆቦ ቅርንጫፍ አቧሬ እና ተኩለሽ ላይም ሚያዝያ 28/2014 ዓ.ም ፋኖዎችን በድምቀት ማስመረቁን አስታውቋል። በተመሳሳይ ሚያዚያ 30/2014.ም ሰሜን ወሎ ሃብሩ/መርሳ ከተማ ላይ ለሁለተኛ ዙር በደማቅ ሁኔታ አስመርቃለሁ ብሏል። “ፋኖነት ለኢትዮጵያዊነት ህያው ምስክር ነው።”

Source: Link to the Post

Leave a Reply