ምስራቅ አማራ ፋኖ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ነሃሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአሸባሪው ትሕነግን ወረራ ለመመከት ብሎም ለመቀልበስ በራያ…

ምስራቅ አማራ ፋኖ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ነሃሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአሸባሪው ትሕነግን ወረራ ለመመከት ብሎም ለመቀልበስ በራያ እና በወልድያ ግንባር ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ የሚገኘው ምስራቅ አማራ ፋኖ ለስንቅ እና ለትግሉ አስፈላጊ ግብአቶችን ለማሟላት ይረዳው ዘንድ የወገን ድጋፍ እንዲደረግለት ጠይቋል። የምስራቅ አማራ ፋኖ ዋና አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ ምክትል አዛዡ አምሳ አለቃ ከድር ሰይድ እና ሃብት አፈላላጊ መሰረት ጫኔ በጋራ አካውንት በመክፈት ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈተው አካውንት ቁጥር እንደሚከተለው ቀርቧል:_ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000485333146 ምሬ ወዳጆ (የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ዋና አዛዥ)፣ ከድር ሰይድ (ምክትል አዛዥ) እና መሰረት ጫኔ (ሃብት አፈላላጊ) ናቸው

Source: Link to the Post

Leave a Reply