#ምስጋና!! ከባህርዳር ከተማ አስ/ የቤት ማህበራት ማደራጃ ማዕከል የተሰጠ ምስጋናና ዕውቅና:- ነሐሴ 18/2014 ዓ.ም(አሻራ ሚዲያ) እኛ የዚህ ዘመን ትዉልዶች እረጅም እንጅ አጭር ሚሞ…

#ምስጋና!! ከባህርዳር ከተማ አስ/ የቤት ማህበራት ማደራጃ ማዕከል የተሰጠ ምስጋናና ዕውቅና:- ነሐሴ 18/2014 ዓ.ም(አሻራ ሚዲያ) እኛ የዚህ ዘመን ትዉልዶች እረጅም እንጅ አጭር ሚሞር የለንም። ነገሮችን በጥበብና በብስለት የምናይ እንጅ በነፈሰበት የምንነፍስ አይደለንም ። ማንም ምንም ሊልና ሊሆን ይችላል። እኛ በቦታችን የከፈልነዉን መሰዋትነት ስለምናዉቀዉ ብቻ ሳይሆን ለትዉልዳችንም መቃወምና ማመስገን በምክኒያታዊነት እንዲሆን በማሰብ የምናመሰግነዉ። ለዚች ቦታ ብቻ አስተዋፅኦ ላደረጉት መሆኑ ይሰመርበት። ስለሆነም በእኛ የቦታ ጥያቄ ወቅት ድምጽ ለሆኑን አሻራ ሚዲያ፣ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሚዲያዎች እጅግ የከበረ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !! ለህዝብ ድምፅ የሚሆኑ የመገናኛ ብዙሀንን ማመስገን ብቻ ሳይሆን የነገንም ለህዝብ እንዲያገለግሉ በየዘርፉ ያሉ ፈተናዎችንና ተግዳሮቶች እንዲፈቱ ያለሰለሰ ጥረታችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ እንላለን !! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply