“ምቹ የመኖሪያ እና አረንጓዴ አካባቢ የሚያካትተው አዲሱን የመኖሪያ ህንፃ ግንባታ በመጪው መስከረም ወር ለማጠናቀቅ ዛሬ አስጀምረናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድርጅቶች እና በጎ አድራጊዎች ለዜጎች ህይወት እና ከባቢ መለወጥ ያለመታከት ልግስናቸውን እንዲዘረጉ መልእክትም አስተላልፈዋል። ሥራውን አስመልክቶም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጣዩን መልእክት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። ዛሬ በአዋሬ አካባቢ ከስድስት ዓመታት በፊት በጀመርነው የዝቅተኛ ወጪ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እንቅስቃሴ ምናልባትም የመጨረሻው ስፍራውን ለግንባታ ዝግጁ የማድረግ ሥራ ተሠርቷል። የመኖሪያ ሁኔታዎቹ ችግር የበዛባቸው ነበሩ። እጅግ ያረጁ፣ የተጠባበቁ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply