“ምኒልክ ሰው ሠርቷል!”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አጼ ምኒልክ በሀገሬው ሰው ዘንድ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ሥልጣኔ ቀያሽ የኑባሬ ታሪኳ አዳሽ ተደርገው ይወሰዳሉ። ንጉሠ ነገሥቱ ስልጣኔ የጠማቸው መሪ ናቸው ሲባል መገለጫዎቹ ባቡር ስላስገቡ ውኃ በመዘውር ስለሳቡ፣ እህልን ከወፍጮ ስላዋደዱ በስልክ ንግግር ስላለማመዱ፣ ወሰን ስላጸኑ ሀገር ስላቀኑ እና የዘመኑን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ስላስተዋወቁ ከዘመኑ አስተሳሰብ ብቻቸውን ከፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply