ምንጃር አሁን ..‼️‼️ በምንጃር አሁን በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ ተጀምሯል። ከአጎራባች ወረዳዎች መጠነኛ እገዛ እያደረጉ ነው። ግን ተጨማሪ እገዛ ያስፈልጋል። ይሄ ቦታ ከፍተኛ ወታደራዊ…

ምንጃር አሁን ..‼️‼️ በምንጃር አሁን በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ ተጀምሯል። ከአጎራባች ወረዳዎች መጠነኛ እገዛ እያደረጉ ነው። ግን ተጨማሪ እገዛ ያስፈልጋል። ይሄ ቦታ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታዎች ስላሉት በቅርብ ርቀት ላይ ያላችሁ ወረዳዎች እገዛ አድርጉ። በስልክ መረጃውን አድርሱ። የኦሆዴዱ ኃይል ወደ ምንጃር ጥሶ ለመግባት ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን እና ከባባድ መሳሪያዎችን አሰልፎ እየተዋጋ ነው። እስካሁኗ ሰዓት ድረስ አንድ ስንዝር መንቀሳቀስ አልቻለም። ጥላት ተጨማሪ ኃይል በሞጆ በኩል እያስገባ ነው። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi

Source: Link to the Post

Leave a Reply