ምክረ ሰናይ ለአሳሩ በዛብህ ምላሹን ፅፎለታል

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለፈው ታህሳስ 16 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል፣መተከል ዞን፣ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ በግፍ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 207 መድረሱን ማስታወቁ ይታወሳል፡፡

በዚሁ ሪፖርት ላይ አስክሬን የመፈለጉና የቀብር ስነ-ስርዓት አፈፃፀሙ ሰብዓዊ በሆነ መልኩ እንዲከውን ጥሪ አቅርቧል፡፡አሳሩ በዛብህም በዚህ ጉዳይይ ተበሳጭቶ ለወዳጁ ምክረ ሰናይ ምሬቱን ልኮለት ነበር ወዳጁ ምክረሰናይም ተከታዩን ምላሽ ጽፎለታል ፡፡

ምክረ ሰናይም ለአሳሩ በዛብህ ደብዳቤ ምላሹን ይሰጣል

ትዕግስቱ በቀለ እንደ አሳሩ በዛብህ

ዩሃንስ አሰፋ እንደ ምክረሰናይ ያቀርቤታል፡፡

አዘጋጅ፡ ዩሃንስ አሰፋ

ቀን 20/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply