ምክር ቤቱ ዛሬ በፌደራል መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ ይመክራል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በሚያካሂደው ጉባኤ የ26ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባኤን መርምሮ ያጸድቃል። የፌደራል መንግሥትን የ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር ውይይት እንደሚያደርግ ይጠበቃል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply