ምክር ቤቱ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባው የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። ረቂቅ አዋጁን ላለፉት ሦስት ወራት በዝርዝር ሲመለከቱ የነበሩት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት እና ስፖርት ጉዳዮች እና የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች በጋራ ሪፖርት እና የውሳኔ ሃሳብ ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply