ምክር ቤቱ የሚንስትሮችን ሹመት አጸደቀ።6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄደ ሲሆን በእለቱም የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽደቋል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Z_DlF5GW5txAJ674XytWE7q24AglcAj-EmjtBcvq2jQNkeABLtVx1ovn4HiCgEKoRAxVUho5p1qY7S8aSwRlHaRAchORvW3kGF4pX4p6M8gnH3uB5PBOuoyGN5u2wpyIpSvS2aZsYBrZqNhO0pKrC_8jryg5uHjuIbIk0TlYph5X069BrNWDQ_3vQqULrHWUlIu2cOxyXHIkpO9-wJ7ZqWt77lC8xdW_SsAAA1S5RSCgU91p8IJ4ToSzVmJlgzUM9Wd0TYwYwFCXV6lYzBqCc2BIBhWWgc6fT7M-tnOT4DNKOGplbH72cBloET7KvRmPtVl2TS_FQy3CwO8iBMKEOQ.jpg

ምክር ቤቱ የሚንስትሮችን ሹመት አጸደቀ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄደ ሲሆን በእለቱም የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽደቋል።

በዚህም መሰረት ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ የማዕድን ሚኒስትር፣ ዶክተር አለሙ ስሜ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚንስትር እንዲሁም ዶክተር ግርማ አመንቴ የግብርና ሚንስትር ሆነው በምክር ቤቱ በአብላጫ ድምጽ ሹመታቸው ጸድቋል።

ሹመቱ የውሳኔ ቁጥር 11/2015 ሆኖ በ10 ተቃውሞ በ2 ድምጸ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል።

ተሿሚዎቹ ምክር ቤት ቀርበው ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።

ኢትዮ አፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply