ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ.ር) ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጣቸው ተቋማዊና አሥተዳደራዊ ነጻነት […]
Source: Link to the Post