ምክር ቤቱ የቀረበለትን የብድር ስምምነት አጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ33ኛ መደበኛ ሥብሠባው የቀረበለትን የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አጽድቋል። ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውኃ አቅርቦት እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውለውን የብድር ስምምነት ከተወያየ በኋላ በአዋጅ ቁጥር 1335/2016 በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የብድር ስምምነቱን በማስመልከት በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply