ምክር ቤቱ የካቢኔ አባላት ሹመትን አፀደቀየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት በአብላጫ ድምጽ አፀደቀ።6ኛው የሕዝብ ተወካ…

ምክር ቤቱ የካቢኔ አባላት ሹመትን አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት በአብላጫ ድምጽ አፀደቀ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የአስፈጻሚ አካላት ሹመት አፅድቋል።

በዚህም መሰረት፡-

1. አቶ ተመስገን ጥሩነህ ….…………ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

2. አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ………የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

3. ዶክተር መቅደስ ዳባ ……………….የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply