ምክር ቤቱ የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ አዲሱን የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ አጽድቋል፡፡ የውሳኔ ሃሳቡን ለምክር ቤቱ በንባብ ያቀረቡት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሰሎሞን ላሌ የረቂቅ አዋጁ መሻሻል አስፈላጊነት እና በምርመራው ሂደት የተከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር ለጉባኤው አስረድተዋል፡፡ የአርሶ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply