ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ በስብሰባውም ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ኹኔታ ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለዝርዝር ዕይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ይመራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply