“ምክር ቤቶች በሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎች እንዲመለሱ በትኩረት መሥራት ይጠበቅባቸዋል” አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዴሞክራሲ ተቋማት ነጻ እና ገለልተኛ ኾነው ሀገራዊ ኅላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስታወቁ። ”የዴሞክራሲ ተቋማት ሚና በሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል ርዕስ ለፌዴራል እና ለክልል ምክር ቤት መሪዎች እና ለዴሞክራሲ ተቋማት ኀላፊዎች በቢሸፍቱ ከተማ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። በሥልጠናው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply