“ምክር ቤቶች የዜጎችን ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበራቸውን የመቆጣጠር ሕገ መንግሥታዊ ግዴታ አለባቸው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየዓመቱ የሚካሄደው የፓርላማ ጥናት እና ምርምር ኮንፈረንስ ዛሬ ለ4ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ኮንፈረንሱ “የኢትዮጵያ ፖርላማ ለሕዝብ ጥቅም እና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በኮንፍረንሱ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ ጨምሮ የምክር ቤቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply