ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሐዊና አካታች መሆን እንደሚገባው አስታወቁ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በኒውዮርክ እየተካሄደ ይገኛል። የጀርመን መራሔ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ከጉባኤው ጎን ለጎን የተመድ እና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ማሻሻያ አስመልክቶ ያዘጋጁት መደበኛ ያልሆነ የምክክር ስብስባ ተካሄዷል። […]
Source: Link to the Post