ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርእይን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን ስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርእይን ጎበኙ። በጉብኝቱ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና ተገኝተዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ በአውደ ርእዩ በመጀመሪያ ደረጃ በምርት ሙከራና ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ የጀመሩ ስታርት አፖች በመሳተፍ ላይ ናቸው። መጋቢት 30/2016 ዓ.ም የተከፈተው የስታርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply