ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ ላይ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች እና የከተማ አሥተዳደሮችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም በይፋ ካስጀመሩበት ጊዜ አንስቶ በተከናወኑ የንብ ማነብ፣ የወተትና የዶሮ መንደር ምስረታ ክልሎች ተጨባጭ ለውጥ አምጥተዋል። የሲዳማ ክልልም በመርሐ ግብሩ እንደ ክልል የቤተሰብ ብልጽግናን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply