ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ መሥራች እና ፕሬዝዳንት ጄሚ ኩፐር እና ቡድናቸው ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ዛሬ ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ መሥራች እና ፕሬዝዳንት ጄሚ ኩፐር እና ቡድናቸው ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ድርጅቱ በሀገራችን በግብርና፣ በትምህርት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና ድህነት ቅነሳ ዘርፎች አበረታች ሥራዎች ሰርቷል ብለዋል። ቢግ ዊን በሰቆጣ ቃል ኪዳን አተገባበር እና ከመንግሥት ጋር በሚሠሩ በሌሎች የልማት ሥራዎች ዙሪያ ምክክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply