ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎብኝተዋል። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢትዮ-ቴሌኮም የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የደረሰበትን ደረጃ አራዳ ጊዮርጊስ በሚገኘው የኢትዮ-ቴሌኮም የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ተገኝተው ጎብኝተዋል። ኢትዮ-ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ እየተካሄደ የሚገኘውን የነዋሪዎችን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አዲስ አበባን ጨምሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply