ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ ክልል የሚገኘውን የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያ ጎበኙ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ የሚገኘውን የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያን ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ኡሞድ ኡጁሉ፣ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ.ር)፣ ሚኒስትር ድኤታዎች እና የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም የአኙዋሃ ዞን የሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply