ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄን አስጀመሩ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄን አስጀምረዋል። በአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የሚመራው ይህ ሀገር አቀፍ ንቃናቄ ለቀጣይ ስድስት ወራት ይቆያልም ተብሏል። “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” ንቅናቄው የዜጎች በንጹሕ እና በጤናማ አካባቢ የመኖር መብት ለማስከበር ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ንቅናቄው የተጠናከረ የአካባቢ ሕግን ተከባሪነት ለማረጋገጥ፣ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት፣ ለልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply