ምክክሩ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ወሳኝ በመኾኑ መደገፍ አስፈላጊ መኾኑን ዩኒቨርሲቲዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በውይይት በመፍታት የኢትዮጵያን እድገት እና ብልጽግና ለማረጋገጥ ወሳኝ በመኾኑ ለውጤታማነቱ የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የወልቂጤ እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ገለጸዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2014 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአዋጅ ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል። ኮሚሽኑ ምክክሩን ለመጀመር የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲኾን አሁን ላይም በአዲስ አበባ የምክክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply