“ምክክር ምን መልካም ነገር እንደሚያመጣ ለጎረቤት ሀገራት እና አህጉራችን አፍሪካ ለማሳየት የተዘጋጀንበት ወቅት ላይ ደርሰናል” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ መልእክት ያስተላለፉት የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኮሚሽኑ በአራት ካደራጃቸው የሥራ ምዕራፎች ውስጥ ሁለቱ መጠናቀቃቸውን ገልጸዋል፡፡ ለሦስተኛው የምክክር ምዕራፍም በዝግጅት ላይ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በምክክር ሂደቱ የሚሳተፉ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ የሃሳብ እና የፖለቲካ መሪዎች እንዲኾኑ በግልጽ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply