ምክክር ኮሚሽኑ በአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ትኩረት የሚሰጣቸው ዓበይት ጉዳዮች ምን ምን ናቸው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባካሄደው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ መሰብሰቡ የሚታወስ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በቀጣይም ይኽንን ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያከናወነ የሚቀጥል ይሆናል ተብሏል፡፡ ሂደቱ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ እየተከናወነ እንደመኾኑ ለስኬቱ ኮሚሽኑ የተለያዩ ትኩረት የሚያሻቸውን ጉዳዮች በመለየት ሥዎችን እየሰራ እንደሚገኝም አመልክቷል፡፡ 1. አካታችነት እና ወካይነት ኮሚሽኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply