ምዕራባውያን ለዩክሬን ያስታጠቁት እጅግ ዘመናዊ ከባድ የጦር መሳሪያዎች – BBC News አማርኛ Post published:February 13, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/e391/live/bc7f82c0-a22b-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg አንድ ዓመት ሊሞላው የተቃረበው የሩሲያ ወረራ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ30 በላይ አገራት የወታደራዊ ቁሳቁሶች ድጋፍን ለዩክሬን ሰጥተዋል። በቅርቡም ጀርመን እና ዩናይትድ ስቴትስ የዩክሬን ባለሥልጣናት በጉጉት እየጠበቋቸው ያሉትን ዘመናዊ ታንኮች ለመስጠት ቃል ገብተዋል። Source: Link to the Post Read more articles Previous PostNew Ethiopian Ambassador to UN Presents Credential Secretary-General Guterres Next Postእንስሳት የመሬት መንቀጥቀጥን ቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል ተፈጥሮ አላቸው? – BBC News አማርኛ You Might Also Like የአልኮል ሱሰኝነትን ለመቆጣጠር ኬንያ የመጠጥ ቤቶችን ቁጥር ልትወስን ነው – BBC News አማርኛ January 27, 2023 ባለስድስት ስሙ “አውቆ አበድ” ወንጀለኛ ፀያፍ የማምለጫ ሙከራው ከተጠያቂነት አልታደጉትም January 13, 2023 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በ2013 September 14, 2020 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)