አሜሪካ፤ ቻይና ሠራሹን መተግበሪያ ቲክቶክ ልታግድ ነው የሚሉ ወሬዎች መስፋፋት ጀምረዋል።
አሁን ትኩረቱ የቲክቶክ ሥራ አስኪያጅ ወደሆነው ሲንጋፖራዊው ዋን ሥራ አስኪያጁ፤ ሾ ዢ ቺው ላይ ሆኗል። ፊቱን አይቶ ማንበብ ይከብዳል የሚሉለት የ40 ዓመቱ የቲክቶክ አለቃ በዩናይትድ ስቴትስ ኢነርጂ እና ንግድ ኮሚቲ ፊት ቀርቦ ቃሉን ይሰጣል።

Source: Link to the Post