ምዕራባውያን የሩሲያን ገቢ ለማዳከም በነዳጅ ምርቷ ላይ የዋጋ ገደብ ጣሉ – BBC News አማርኛ Post published:December 3, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5329/live/a469b390-72d3-11ed-94b2-efbc7109d3dd.jpg በሩሲያ ነዳጅ ላይ የተጣለው አዲሱ የዋጋ ጣሪያ “የፑቲን እጅግ ወሳኝ የገቢ ምንጭን በፍጥነት እንዲቋረጥ ያደርጋል” ስትል አሜሪካ ገለጸች። የአሜሪካ ግምጃ ቤት ኃላፊ ጃኔት የለን በአሜሪካ እና በአጋሮቿ ትላንት አርብ በይፋ የጸደቀው የዋጋ ገደብ ወራትን ከፈጀ ጠንካራ ሥራ በኋላ የተገኘ ነው ብለዋል። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postወንድሟን ለመሞሸር 12 ዓመታትን ተግታ ገንዘብ የቆጠበችው ቻይናዊ Next Postሰሜን ኮሪያውያን ለልጆቻቸው “ቦምቡ፣ ሽጉጤ” እና መሰል ሰሞችን እንዲያወጡላቸው አዘዘች You Might Also Like ደብረ ሮሃ፡ የጥበብ ማዕከል የጠቢባን ሀገር! January 4, 2023 ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን የመምታት መብት የሚፈቅድ ህግ አወጣች December 30, 2022 Extraordinary Measures for Extraordinary Times January 28, 2021 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)