ምዕራብ ትግራይ የሚባል ሀገር የለም:: ወልቃይት ነው የሚባለው!

እነዚህ ወንድሞቻችን እውነቱ አስቀምጠውታል ለስልጣን ሹኩቻና የእንባ ገነኖች ጦርነት ብቻ አይደለም ንጹሃን አማራ ፋኖ ኢትዮጵያዊያን ተስውተውበት በደም ባጥንታቸው ያስሙለሱትን  ምእራብ ትግራይ እያለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሲቀልድ ብሎም ከህውሃት ሳይሆን ከበላይ አመራሩ ጁንታው እንጂ ህውሃት እንደ ፓርቲ ይቀጥላል እያሉ ግልጽ አደርጎ የተቀመጠውን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባዩ ያረጋገጠበትን የፖለቲካ ቁማር እያወቃቹሁ እውነትን በመሸሽ ትላንት ለውጡን ደግ ግን በማግስቱ ምን ሆነ ዛሬስ በዚህ አስከፊ ጦርነት ማግስት ተሸወድን ልትሉ ነው አይደለም እናያለን ታውረናል እንሰማለን ደንቁረናል ለሁሉም ጊዜ ደጉ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply